Stroke... በተለምዶ መገኛ
Stroke... በተለምዶ መገኛ
☠ሁለት አይነት ሊሆን ይችላል
፩; ወደ ጭንቅላት የሚሄድ ደም መቋረጥ(Ischaemic stroke)
፪;ጥንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ hemorrhagic stroke)
🏹 በምን ምክንያት ሊመጣ ይችላል??
፩;መቆጣጠር የምንችላቸው(modifiable risk factor
√የደም ግፊት
√የስኳር ህመም
√የልብ ህመም
√የሰውነት የስብ መጠን መብዛት
√ሲጋራ ማጨስ
√አልኮል መጠጣት
፪;መቆጣጠረ የማንችላቸው(Non_modifiable risk factor(
√እድሜ"እርጅና"
√በቤተሰብ የሴትሮክ ታማሚ መኖር
✍ ምልክቶቹ ምንድን ናቸው?(Symptoms)
√ከፍተኛ የሆነ እራስ ምታት
√ማስታወክ
√የሰውነት አካላት መስነፍ
√የፊት መጣመም
√ሽንት አና ሰገራ መቆጣጠር አለመቻል
√የንቃተ ህሊና መቀነስ
√ማውራት አለመቻል ወይም መኮላተፍ
🏹💣 ስትሮክን እንዴት እንከላከላለን:(Prevention method)
🚭 ሲጋራ ማጨስ ማቆም
🍺 የአልኮል መጠጥ መቀነስ
🛑 የደም ግፊትና ኮሌስትሮል መጠንን ማስተካከል
✅ ስኳር ህምን ባግባቡ መቆጣጠር
🏋🏾♀ ቦርጭና ክብደትን ማስተካከል
🍏 ጤናማ አመጋገብ
🏃🏾♂ በቀን ለ30ደቂቃ ያክል እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ
NB;እባክው የቡና ወሬ አቁመው የሀኪምውን ምክር ይሰው!!!
ዶ/ር ካሳዬ ደመቀ (የድንገተኛ እና ፅኑ ህክምና ስፔሻሊስት)
Comments
Post a Comment